Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሥ ሠላም ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር ይህንን የሃይማኖት ንጽጽር መተግበሪያ"application" ለሕዝበ ሙሥሊሙ አዘጋጅቷል። በገጠር አውታረ መረብ"network" የሌላቸው እና በከተማ የአውታረ መረብ ችግር ያለባቸው ያለ አውታረ መረብ ይህንን መተግበሪያ በማውረድ መጠቀም ይችላሉ። አውርደው በውስጡ ያለውን ርእሰ ጉዳይ እንዴት መጠቀም እንዳለብዎ እዚህ ላይ የተቀመጠውን ቪድዮ ይመልከቱ!
ሁላችንም በፓስት፣ በኮሜት፣ በራሳችሁ የጊዜ መስመር"timeline" ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ መሆን ይችላሉ።
ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!
Check out "Wahid Islamic Apologetics"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hexlabs.wahid.islamicapologetics
አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

ተቅዋእ ሐበሻህ የሙሥሊም ሴቶች ዓለም ዓቀፍ ድርጅት ከተውሒድ ኢሥላማዊ ጥሪ ማኅበር ጋር በመመካከር በኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም ተማሪዎች ስብስብ በተመሠረተው በተውሒድ ኢሥላማዊ ጥሪ ማኅበር በዲን ምክንያት ከቤታቸው ለሚባረሩ ለሠለምቴዎች ማረፊያ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር የፊታችን እሑድ እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ታኅሳስ"December" 15 በኢትዮጵያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በአጉላ ስብስብ"Zoom Meeting" ላይ ስለሚጀምር ሁሉም የሙሥሊም ማኅበረሰብ እንዲገኝ ከታላቅ አክብሮት እና ፍቅር ጋር ጋብዘናል።
2025/05/11 20:47:24
Back to Top
HTML Embed Code: